ዘካርያስ 1-14
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት  በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more
Email *
1 እግዚአብሔር የትንቢት መጻሕፍትን መልእክት የሰጠን ወደፊት ምን እንደሚሆን የማወቅ ፍላጎታችንን ለማርካት አይደለም። *
1 point
2 ትንቢት የተሰጠው የእግዚአብሔርን ሕዝቦች በተለይም ደግሞ በስደት ውስጥ የሚኖሩትን እግዚአብሔር የበላይ ተቆጣጣሪ መሆኑን በማስተማር ለማበረታታት ነው። *
1 point
3 በትንቢተ ዘካርያስ ውስጥ ዘካርያስ ተስፋ የቆረጡትን አይሁድ የሚያበረታታበት ዋና መንገድ የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን መምጣትና እርሱም የሚያመጣውን በረከት በማሳየት እግዚአብሔር የሁሉ ነገር የበላይ ተቆጣጣሪ መሆንን በማረጋገጥ ነበር። *
1 point
4 ለእግዚአብሔር አንድ ነገር ከምናደርግለት ይልቅ ብንቀደስለት ይመረጣል። *
1 point
5 ሕዝቡ ከእግዚአብሔር ጋር ትክክለኛ ግንኙነት እንዲኖራቸው ካደረገው መልእክቱ ቀጥሎ፥ ዘካርያስ በአንድ ሌሊት ያያቸውን ስምንት ራእዮች በአሕዛብ እንደተጨቆኑ በመቁጠር ኃዘን የተሰማቸውንና ለእግዚአብሔር በሚሠሩት ሥራ ተስፋ ቆርጠው የነበሩትን አይሁዶች የሚያበረታቱ ነበሩ፡፡ *
1 point
6 ዘካሪያ በሁለተኛ ራዕዩ ያያቸው ቀንዶቹ ምንን የሚወክሉ ነበሩ? *
1 point
7 አራቱ ጠራቢዎች የሚወክሉት ለአይሁድ መበተን ምክንያት የሆኑት የአሕዛብ መንግሥታት የሚቀጡባቸውን የእግዚአብሔርን የፍርድ መሣሪያዎች ነው። *
1 point
8 በራሪው የመጽሐፍ ጥቅልል ራዕይ እግዚአብሔር የሕዝቡን ኃጢአት ሳይቀጣ እንደሚያልፍ የሚያሳይ ነበር። *
1 point
9 እስራኤላውያን በሕዝብነታቸው የሠሩትን ኃጢአት የሚገልጠው ራዕይ የቱ ነው? *
1 point
10 የባቢሎን ሌላው ስም የቱ ነው? *
1 point
11 የእስራኤልን ሕዝብና የቤተ ክርስቲያንን ታሪክ በምንመለከትበት ጊዜ፥ ዋናው ችግር፣ *
1 point
12 ታሪክን በመቆጣጠር ሂደት ውስጥ የእግዚአብሔርን መላእክት ሥራ የሚያሳዩ አራቱ ሰረገሎች የዘካሪያስ ስንተኛው ራዕይ ነው? *
1 point
13 ኢየሱስ ክርስቶስ ______________ የነበረ ካህን ነው። *
1 point
14 ዘካርያስ አንድ ቀን «ቁጥቋጦ» እንደሚመጣ ተነበየ። ይህም _______ ሌላው ስሙ ነው። *
1 point
15 የሃይማኖት ሥርዓቶች ተገቢውን ትርጉም ይዘው ትክክለኛ በሆነ ግንዛቤ እንዲሁም ትክክለኛ በሆነ ልብ ካልተፈጸሙ ዋጋ የሌላቸው ተግባራት ናቸው፡፡ *
1 point
16 በጥንት ዘመን የነበሩ ነገሥታት የሚመጡት ለሰላም እንጂ ለጦርነት አለመሆኑን ለመግለጽ ________ላይ ይቀመጡ ነበር *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Clear form
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy