የትንቢተ ዮናስ ዓላማ
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት  በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more
Email *
1 እግዚአብሔር አይሁድን ሲጠራ ለራሳቸው ጥቅም ብቻ በስግብግብነት በመኖር በእግዚአብሔር በረከት ብቻቸውን ደስ እንዲሰኙ ሳይሆን ለአሕዛብም በማዳረስ የእግዚአብሔር መሣሪያዎች እንዲሆኑ ነበር። *
1 point
2 የትንቢተ ዮናስ መጽሐፍ አንዱ ዓላማ፥ እግዚአብሔር - አሕዛብ ለነበሩት ለነነዌ ሰዎች እንደራራ፥ እስራኤልም በዙሪያዋ ላሉት አሕዛብ በመራራት ይቅር እንድትል ማስተማር ነው፡፡ *
1 point
3 ትንቢተ ዮናስ እግዚአብሔር ሰዎችን ይቅር ለማለትና ሁለተኛ ዕድል ለመስጠት ያለውን ፍላጎት የሚናገር መጽሐፍ ነው። *
1 point
4 ትንቢተ ዮናስ እግዚአብሔር በማን ላይ መፍረድና ማንን ይቅር ማለት እንዳለበት መወሰን የሰዎች መብት አለመሆኑን ያስገነዝበናል፡፡ *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Clear form
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy