ትንቢተ ናሆም መግቢያ
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት  በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more
Email *
1 ትንቢተ ናሆም እግዚአብሔር ክፋትን ለመቅጣት ቢዘገይም፥ መቅጣቱ ግን እንደማይቀር ያስተምረናል። *
1 point
2 የትንቢተ ናሆም፥ አብድዩና ዮናስ መልእክቶች ተቀዳሚ ትኩረት _________ መንግሥታት ላይ ትንቢት መናገር ነበር። *
1 point
3 ትንቢተ ናሆም የተጻፈው ከነነዌ ውድቀት በኋላ ነው፡፡ *
1 point
4 እግዚአብሔር በሰሜኑ የእስራኤል መንግሥት የሚገኙትን ሕዝቡን ለመቅጣት የተጠቀመው በአሦራውያን ነበር፡፡ *
1 point
5 ጉሥ ምናሴ የአሦርን ጣዖት ለማምለክ ወደ አሦር ሄዶ ነበር። የአሦርን የጣዖት አምልኮ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ይሁዳ ያመጣ እርሱ ነው። *
1 point
6 እግዚአብሔር ናሆምን ለነቢይነት በጠራው ጊዜ አሦር እጅግ ደካማ መንግሥት ነበር። *
1 point
7 ናሆም ያገለገለው ሶፎንያስ ባገለገለበትና በመጀመሪያዎቹ የኤርምያስ የአገልግሎት ዘመናት ነበር። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Clear form
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy