ትንቢተ ዕንባቆም መግቢያ
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት  በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more
Email *
1 ትንቢተ ዕንባቆም የእግዚአብሔርን የጽድቅና የቅን ፍርድ ባሕርይ በሚመለከትበት ጊዜ ሊረዳ ያልቻላቸውን ነገሮች በሚመለከት ያቀረባቸውን የተለያዩ ጥያቄዎች የምናገኝበት ነው። *
1 point
2 በመጽሐፉ ውስጥ አንዳንድ ትንቢቶች በመኖራቸው ከነቢያት መጻሕፍት ቢመደብም የበለጠ የሚመሳሰለው ከጥበብ መጻሕፍት ጋር ነው። *
1 point
3 ትንቢተ ዕንባቆም የተጻፈው ባቢሎን ኢየሩሳሌምን በ605 ዓ.ዓ. ለመጀመሪያ ጊዜ ከማጥቃቷ በፊት ከ609-605 ዓ.ዓ. ነው። *
1 point
4 ዕንባቆም ባገለገለበት ዘመን ሶፎንያስና ኤርምያስ አላገለገሉም። *
1 point
5 የምናሴ ዘመነ መንግሥት የይሁዳ ሕዝብ በመንፈሳዊ ሕይወቱ የተሻለ ሁኔታ ላይ የነበረበት ጊዜ ነበር። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Clear form
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy