ለACPS ድህረ-ገጽ፣ ታድሶ-ለማድረግ የቀረበ፣ የዳሰሳ ጥናት
በትምህርት ዓመት 2021-22 ሂደት ወቅት፣ የACPS የግንኙነቶች ቢሮ - የክፍሎቹን እና የትምህርት ቤቶቹን ድህረ-ገጾች፣ እንደገና ዲዛይን በማድረግና ዳግም-በማሰብ ላይ ይሠራል። ቤተሰቦች መረጃዎችን እንዴት እንደሚያገኙ ለመረዳት እንድንችል -  በአንዳንድ ስራችንን መሪ-እንዲሆነን፤ አጭር-የሆነውን የዳሰሳ ጥናት እንድትሞሉልን እንጠይቃችኋለን።
Sign in to Google to save your progress. Learn more
በየትኛው ዲቫይስ(ሶች) ላይ - የACPS ክፍልን እና ትምህርት ቤትን ድህረ-ገጽ ከፍታችሁ ታገኛላችሁ?
በየትኛው ትምህርት ቤት(ቶች) ነው፤ ልጅዎ (ጆችዎ) የሚማረው/ሩት?
በድህረ-ገጾቻችን ላይ መረጃዎችን ውጤታማ-ሆኖ ከማግኘት፣ በከፍተኛ-በሆነ ሁኔታ እንቅፋት የሚሆንባችሁ ምንድነው?
አዲሱ ድህረ-ገጽ፤ በሞባልይ በቀላሉ የሚከፈት (mobile-friendly) ሆኖ መዘጋጀቱ፣ ምን ያህል ጠቃሚ ነው?
ምንም አስፈላጊ የሆነ ነገር አይደለም
በጣም አስፈላጊ
Clear selection
የሚከተሉትን የድህረ-ገጽ ገፅታዎች፤ በጣም አስፈላጊ-ከሆነው አንስቶ ወደ በዝቅተኛ ደረጃ አስፈላጊ-የሆነ - በሚለው ደረጃ ስጡት።
1 = በዝቅተኛ-ደረጃ አስፈላጊ-የሆነ፣ 6 = በጣም አስፈላጊ-የሆነ
1
2
3
4
5
6
7
ለ‘ADA’ ተገዢነት
የአስቸኳይ-ጊዜ (Emergency) ማስታወቂያዎች (ገጹ ብቅ-የሚል/page pops)
የድህረ-ገጽ ላይ የማስተርጎም አማራጭ ማግኘት
ተመሳሳይ ዲዛይን፤ ነገር ግን የትምህርት ቤቱ-ልዩ የሆነ የግልጋሎች-ምልክት (branding) መኖር
በፊት-ለፊት ገጽ ላይ፤ ዜናዎችን፣ አዲስና ማሻሻያዎች (updates) እና የቀን-መቁጠሪያዎችን ማግኘት
በድህረ-ገጾቹ ዙሪያ፣ ወጥነት-ያለው አሰሳ (navigation)
Clear selection
በACPS ድህረ-ገጽ ላይ የምትመለከቷቸው 5 ነገሮች ምንድናቸው?
#1 የሆነው-ነገር - በACPS ድህረ-ገጽ ላይ የምትመለከቱት።
#2 የሆነው-ነገር - በACPS ድህረ-ገጽ ላይ የምትመለከቱት።
#3 የሆነው-ነገር - በACPS ድህረ-ገጽ ላይ የምትመለከቱት።
#4 የሆነው-ነገር - በACPS ድህረ-ገጽ ላይ የምትመለከቱት።
#5 የሆነው-ነገር - በACPS ድህረ-ገጽ ላይ የምትመለከቱት።
Submit
Clear form
Never submit passwords through Google Forms.
This form was created inside of acps.k12.va.us. Report Abuse