ትንቢተ ሶፎንያስ መግቢያ
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት  በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more
Email *
1 ቤተ ክርስቲያን ወይም ክርስቲያን ለብ የሚለውና በራሱ የሚረካው ለምንድን ነው? (መልስ ሊሆኑ የሚችሉትን ሁሉ ይምረጡ) *
1 point
Required
2 ቤተ ክርስቲያን ወይም ክርስቲያን በራሱ መርካት ሲጀምር፥ በመንፈሳዊ ሕይወቱ ምውት ወደ መሆን ያዘግማል። *
1 point
3 ኢዮስያስ ሥልጣን የጨበጠው ከክፉዎቹ ነገሥታት ከምናሴና ከአሞን ቀጥሎ ገና _______ ዓመት ልጅ እያለ ነበር። *
1 point
4 ሶፎንያስ ይኖር የነበረው የአሦር መንግሥት እየከሰመ የባቢሎን መንግሥት ግን እያቆጠቆጠ ባለበት የሽግግር ወቅት ነበር። *
1 point
5 የንጉሥ ኢዮስያስ አያት የነበረው ንጉሥ ምናሴ በይሁዳ ከገዙት እጅግ መልካም መሪዎች አንዱ ነበር፡፡ *
1 point
6 ኢዮስያስ በይሁዳ ሕዝብ መንፈሳዊ ሕይወት ለውጦችን ለማምጣት የሞከረ ቢሆንም፥ አብዛኛዎቹ ለውጦች ውጫዊ እንጂ ውስጣዊ አልነበሩም። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Clear form
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy