JavaScript isn't enabled in your browser, so this file can't be opened. Enable and reload.
የትንቢተ ዘካርያስ ታሪካዊ ሥረ-መሠረት
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡
tsegaewnet@gmail.com
መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Sign in to Google
to save your progress.
Learn more
* Indicates required question
1 ከፊል አይሁዳውያን ከፊል አሕዛብ የሆኑ በጥንታዊቷ የእስራኤል ምድር ይኖሩ የነበሩ ሕዝቦች ማን ናቸው?
*
1 point
ፊንቄያውያን
ጳልስጤናውያን
ሳምራውያን
ጌድዮናውያን
2 የቤተ መቅደሱ ሥራ በ _______ ዓ.ዓ. ተጠናቀቀ፡፡
*
1 point
516
416
316
216
Submit
Clear form
This content is neither created nor endorsed by Google. -
Terms of Service
-
Privacy Policy
Does this form look suspicious?
Report
Forms
Help and feedback
Contact form owner
Help Forms improve
Report