ኢዮብ 15-31
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት  በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more
Email *
1 እግዚአብሔር መከራ እንድንቀበል ከሚፈቅድባቸው ዓላማዎች አንዱ ሌሎች መከራ በሚቀበሉበት ጊዜ ማስተዛዘንና ማጽናናት እንድንችል ነው፡፡ *
1 point
2 የበልዳዶስ ንግግር ያተኮረው በኃጥአት እጣ ፈንታ ላይ ነበር፡፡ *
1 point
3  የሶፋር ንግግር የሁለቱ ወዳጆቹ ንግግር ድግግሞሽ ነበር። *
1 point
4  ሦስተኛ ዙር ክርክር (ኢዮብ 22-31) ሶፋር አንዳችም ነገር አልተናገረም። *
1 point
5 ሰይጣን እንደፈለገው፥ ኢዮብ እግዚአብሔርን ባይረግምም እንኳ፥ ቅንና ጻድቅ የሆነ ፍርድ እንዳላደረገ በመናገር እግዚአብሔርን ወቅሶታል። *
1 point
6 ኢዮብ ጻድቅ መሆኑን ያውቅ ነበር። እንዲሁም እግዚአብሔር ትክክለኛ እንደሆንም ያውቅ ነበር። እነዚህ ሁለት እውነቶች እንዴት ሊስማሙ እንደሚችሉ ግን አያውቅም ነበር። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Clear form
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy