የትንቢተ ሕዝቅኤል ዓላማ እና የሥነ መለኮት ትምሕርት
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት  በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more
Email *
1 ሕዝቅኤል በእስራኤል ሕዝብ ላይ እንጂ በኢየሩሳሌም ውድቀት ደስተኞች በነበሩና ኢየሩሳሌምን ለማጥፋት በተባበሩ አሕዛብ ላይ የእግዚአብሔርን የፍርድ መልእክት አልተናገረም፡፡ *
1 point
2 እግዚአብሔር የእስራኤል መማረክ የተጠቀመበት ሕዝቡን ለማጥፋት ሳይሆን ለማጥራት ነበር። *
1 point
3 ሕዝቅኤል እግዚአብሔር የሕዝቡንና የቀሩትን አሕዛብ ታሪክ በሙሉ የሚቆጣጠር መሆኑን በማሳየት፥ የእግዚአብሔርን ታላቅነትና ሉዓላዊነት ያስተምራል። *
1 point
4 በትንቢተ ሕዝቅኤል ውስጥ ከምናገኛቸው እጅግ ጠቃሚና አስፈላጊ ሐረጎች አንዱ፡- «እኔም እግዚአብሔር እንደሆንሁ ያውቃሉ» የሚለው ነው። ይህ ሐረግ በመጽሐፉ ውስጥ ________ ጊዜ ያህል ተጠቅሷል። *
1 point
5 በሕዝቅኤል ራእይ ውስጥ እግዚአብሔር በሁሉም ስፍራ የሚገኝ መሆኑን የሚያሳያው የቱ ነው? *
1 point
6 በሕዝቅኤል ራእይ ውስጥ የእግዚአብሔር የተቀደሰ ሕልውና ምልክት የነበረው የክብር ደመና ነበር። *
1 point
7 በአይሁድ ታሪክ ውስጥ ሁሉ የክብር ደመና እግዚአብሔር ከሕዝቡ ጋር የመኖሩ ምልክት ነበር። አይሁድ ይህን የክብር ደመና _________ በማለት ይጠሩታል። *
1 point
8 እግዚአብሔር በአዲስ ኪዳን በውጭ የሚታይ የቤተ መቅደስ ሕንጻን በማደሪያነት መጠቀመን አቁሟል። *
1 point
9 ወላጆች የሚሠሩት ኃጢአት በልጆቻቸው ላይ የሚያመጣው ተጽዕኖ ቢኖርም፥ እግዚአብሔር አንድን ሰው በወላጆቹ ኃጢአት ምክንያት ገሃነም አያገባውም። *
1 point
10 ከሕዝቅኤል በ ምዕራፍ 33-48 ክፍል ውስጥ የሚተነብየው የይሁዳና የእስራኤል ሕዝብ እንደገና ስለሚዋሐዱበትና በከነዓን ምድር ስለሚኖሩበት ዘመን ነው። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Clear form
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy