የትንቢተ ዳንኤል ዓላማና መልእክት
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት  በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more
Email *
1 ትንቢተ ዳንኤል የእግዚአብሔርን መንግሥት ከሰዎች መንግሥት ጋር በማነጻጸር ላይ ያተኩራል። *
1 point
2 ትንቢተ ዳንኤል የእግዚአብሔር መንግሥት አመሠራረት እግዚአብሔር በታሪክ ውስጥ በአጠቃላይ ያለው የመጨረሻ ዓላማ እንደሆነ ያሳየናል። *
1 point
3 የኃጢአት ሁሉ እምብርት ትዕቢት ነው። *
1 point
4 ኃጢአት ሁሉ እግዚአብሔር ሕይወታችንን እንዳይቈጣጠር በማለት የምንፈጽመው ዓመፅ ነው። *
1 point
5 ዳንኤል በአብዛኛው የሚያተኩረው በአሕዛብ ገዥዎችና መንግሥታት ትዕቢት፥ ዓመፅና ጥፋት ላይ ነው። *
1 point
6 የትንቢተ ዳንኤል ዓላማ «የእስራኤል አምላክ በሰው ልጆች ጉዳይ ላይ ሉዓላዊ» መሆኑን ማሳየት ነው። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Clear form
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy