የትንቢተ አሞጽ ዓላማ እና ዐበይት የሥነ መለኮት ትምሕርቶች
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት  በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more
Email *
1 ሰላምና ብልጽግና ሁልጊዜ በአንድ ሕዝብም ሆነ ግለሰብ ላይ የሚወርዱ የእግዚአብሔር በረከት ምልክቶች አይደሉም። *
1 point
2 አብዛኛዎቹ ነቢያት ያወገዙት የእግዚአብሔርን ሕዝብ መንፈሳዊ ኃጢአት ቢሆንም፥ የአሞጽ መልእክት የሚያተኩረው በእስራኤላውያን ማኅበራዊና ሥነ-ምግባራዊ ኃጢአት ላይ ነበር። *
1 point
3 እግዚአብሔር በየእሑዱ ከምናደርገው ውጫዊ የአምልኮ ሥርዓታችን ይልቅ ከእርሱ ጋር ስላለን ውስጣዊ ግንኙነት ይገደዋል። *
1 point
4 በአካባቢያችን ስለሚኖሩ ሰዎች ችግር ግድየለሾች ከሆንን፥ ለእግዚአብሔር የምናቀርበው አምልኮ ተቀባይነት ማግኘቱ ያጠራጥራል። *
1 point
5 ትንቢተ አሞጽ የሚያስተምረን፥ እግዚአብሔር ለምንኖርበት አገር ሕዝብ ብቻ ሳይሆን፥ ለሕዝቦች ሁሉ እኩል እንደሚገደው ነው። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Clear form
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy