ምሳሌ 10-31
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት  በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more
Email *
1 መጽሐፈ ምሳሌ ጥልቅ የሆኑ መንፈሳዊ እውነቶችን በአጫጭር አባባሎች በመግለጥ እንዴት እግዚአብሔር የሕይወታችን ጌታ እንደሚሆን ያስረዳል። *
1 point
2 መጽሐፈ ምሳሌ የሚያስተምራቸውን ትምሕርቶች ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
3 በምሳሌ የተገለጡ ነገሮች በሁሉም ሁኔታ ውስጥ እውነት ላይሆኑ ይችላሉ። *
1 point
4 በሕይወት ውስጥ በሁለተኛነት ደረጃ የምናደርገው ከፍተኛ ውሳኔ ማንን እንደምናገባ የምንወስነው ነው። *
1 point
5 መልካም የትዳር ጓደኛ፡ ውበት፥ ሀብት፥ ወይም ከመልካም ቤተሰብ የመገኘትን መመዘኛን ማሟላት አለበት (አለባት)፡፡ *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Clear form
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy