የትንቢተ ሚልክያስ ዐበይት ትምህርቶች
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት  በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more
Email *
1 ለእግዚአብሔር የሚቀርብ እውነተኛ አምልኮ፣   *
1 point
2 ከሚስቶቻችን ወይም ከባሎቻችን ጋር በትክክለኛ ግንኙነት ውስጥ ካልሆንን ከእግዚአብሔር ጋር ትክክለኛ በሆነ ግንኙነት ልንኖር አንችልም። *
1 point
3 እንደ ባለትዳሮች፣ ኢየሱስ ክርስቶስን ለመከተል ካደረግነው ውሳኔ ቀጥሎ ያለን ከፍተኛ ውሳኔ ማንን እንደምናገባ መወሰን ነው። *
1 point
4 እንደ ክርስቲያን ሚስትን ወይም ባልን ለመምረጥ ዋናው መመዘኛ መሆን ያለበት ምንድን ነው? *
1 point
5 ፍቺ የእግዚአብሔር ፈቃድ እንዳልሆነ የሚያስተምረን ኪዳን፣ *
1 point
6 ትንቢተ ሚልክያስ የሚጠቃለለው __________ መምጣት እንዲጠባበቁ ለእስራኤል ሕዝብ በመንገር ነው። *
1 point
7 ሙሴ ሕግን፥ _______ ደግሞ ነቢያትን የሚወክሉ ናቸው፡፡ *
1 point
8 ሚልክያስ ይኖር በነበረበትና መጥምቁ ዮሐንስ በተነሣበት ዘመን መካከል ስንት ዓመታቶች ነበሩ? *
1 point
9 የእግዚአብሔር የቃል ኪዳኑ ሕዝብ መሆናችንን የምናረጋግጠው በምናምነው ወይም በምንናገረው ነገር ብቻ ሳይሆን፥ በምንኖረው ኑሮ ጭምር ነው። *
1 point
10 መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ንስሐ ያለው አመለካከት የአስተሳሰብ ለውጥን ብቻ ሳይሆን፥ የተግባር ወይም የኑሮ ለውጥን ጭምር የሚመለከት ነው። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Clear form
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy