የትንቢተ ሚልክያስ አስተዋጽኦ እና ዓላማ
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት  በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more
Email *
1 አብዛኛው የሚልኪያስ መጽሐፍ የተጻፈው፣ *
1 point
2 እስራኤላውያን፣ "እግዚአብሔር እኛን የወደደን እንዴት ነው?" ብለው ለጠየቁት ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሰጣቸውን ምላሾች ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
3 እስራኤላውያን፣ "ለቃል ኪዳኑ ታማኞች ያልሆንነው እንዴት ነው?" ብለው ለጠየቁት እግዚአብሔር የመለሰላቸው ምን ብሎ ነው? (መልስ የሆነውን ሁሉ ይምረጡ)፡፡ *
1 point
Required
4 እግዚአብሔር ሚልክያስን በጠራው ጊዜ ሕዝቡ በቃል ኪዳኑ ውስጥ የታዘዙትን አብዛኛዎቹን ሥርዓቶች እየተከተሉ ነበር። ዳሩ ግን እግዚአብሔርን ከልባቸው አያመልኩትም ነበር። *
1 point
5 ነቢዩ ሚልክያስ በእግዚአብሔር የተጠራው አይሁድ ለቃል ኪዳኑ ታዛዦች ይሆኑ ዘንድ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ለመስጠት ነበር። *
1 point
6 እግዚአብሔር ሕዝቡ ንስሐ እንዲገባና ከእርሱ ጋር የገቡትን ቃል ኪዳን እንዲያድሱ ጥሪ ያደርጋል። ይህ ንስሃ ምንን ያካትት ነበር? (መልስ የሆኑትን ሁሉ ይምረጡ)፡፡ *
1 point
Required
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Clear form
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy