የመዝሙረ ዳዊት መግቢያ
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት  በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more
Email *
1 የሰው ልጅ ዋና ዓላማ እግዚአብሔርን ማክበርና በእርሱ ደስ ተሰኝቶ መኖር ነው። *
1 point
2 ብዙ የተለያዩ ጸሐፊዎች ያዘጋጁት መዝሙረ ዳዊት አሁን ያለበትን መልክ ለመያዝ አንድ ሺህ ዓመታት ወስዶበታል። *
1 point
3 እያንዳንዱ የመዝሙረ ዳዊት ክፍል ራሱን የቻለ በመሆኑ፥ መጽሐፉን አጣምሮ የሚይዝ አንድ መሪ አሳብ ወይም ዓላማ የለውም። *
1 point
5 ሁሉም የመዝሙረ ዳዊት ክፍል የተጻፈው በዳዊት ነው፡፡ *
1 point
6 በመዝሙረ ዳዊት ውስጥ ከምናገኛቸው 150 መዝሙራት መካከል _________ዎቹ መዝሙራት በማን እንደተጻፉ ይናገራሉ። *
1 point
7 ከ 150 መዝሙራት መካከል ______ መዝሙራት የተጻፉት በዳዊት ነው፡፡ *
1 point
8 የ መዝሙር 72 እና 127 ጸሐፊ ማን ነው? *
1 point
9 የ መዝሙር 90 ጸሐፊ ማን ነው? *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Clear form
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy