ሕዝቅኤል 18-24
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት  በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more
Email *
1 በሕዝቄል መጽሐፍ ውስጥ እግዚአብሔር እስራኤላውያንን ሊያስጠነቅቅ የፈለገው ነገር፣ ችግር የደረሰባቸው በራሳቸው ሳይሆን በወላጆቻቸው ኃጢአት ምክንያት መሆኑን ነው። *
1 point
2 የትንቢተ ሕዝቅኤል ክፍል ሕዝቅኤል በምርኮ ለነበሩ አይሁድ የተነበያቸውን በርካታ ትንቢቶች ይዟል። *
1 point
3 ሕዝቅኤል በምዕራፍ 19 ውስጥ የአንበሳዪቱንና የደቦልዋን ሥዕላዊ መግለጫ በመጠቀም የእስራኤልን መሪዎች ውድቀት ያብራራል። ለመሆኑ፣ የመጀመሪያው ደቦል ማንን ይገልጻል? *
1 point
4 እግዚአብሔር የእስራኤልን ኃጢአት ግልጽ በሆነ መንገድ ለማወዳደር እስራኤልንና ይሁዳን በሁለት አመንዝራ እኅትማማች ምሳሌነት ያወዳድራል። የመጀመሪያዪቱ አመንዝራ እኅት ኦሖላ ስትባል ትርጒሙም «ድንኳኔ» ማለት ነው። ይህ የሚወክለው ማንን ነው? *
1 point
5 በሕዝቅኤል 24፡1-14 ውስጥ የቀረበው የማብሰያ ድስት ምሳሌ የማን ምሳሌ ነው? *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Clear form
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy