የትንቢተ ሆሴዕ አስተዋጽኦ እና ዋና ዋና አላማዎች
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት  በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Acceder a Google para guardar el progreso. Más información
Correo electrónico *
1 ሆሴዕ ከሚስቱ ከጎሜር ጋር የነበረው ግንኙነት እግዚአብሔር ከእስራኤል ጋር የነበረው ግንኙነት ምሳሌ ነበር። *
1 punto
2 የሆሴዕ ልጆች በእስራኤል ላይ ስለሚመጣው ፍርድ አስቀድመው የሚናገሩ ምልክቶች ሆነው ቀርበዋል። *
1 punto
3 ከሰሎሞን ሞት በኋላ የእስራኤል መንግሥት ከተከፈለበት ከ931 ዓ.ዓ. ጀምሮ እስከ ሆሴዕ ዘመን 750 ዓ.ዓ. ድረስ፥ እግዚአብሔር ሕዝቡን ታግሦ ነበር። *
1 punto
4 ትንቢተ ሆሴዕ ታማኝ ላልሆነችው እስራኤል እግዚአብሔር የሰጠው መልእክት ነው። *
1 punto
5 *
1 punto
Se enviará un correo electrónico con una copia de tus respuestas a la dirección que suministraste.
Enviar
Borrar formulario