አራት መቶ የጸጥታ ዓመታት
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት  በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more
Email *
1 የብሉይ ኪዳን ታሪክ የሚደመደመው __________ ሲሆን፥ ትንቢታዊ መልእክቶች የሚጠቃለሉት ደግሞ በትንቢተ ሚልክያስ ነው። *
1 point
2 የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት በተደመደመበት ጊዜ፥ __________ አይሁድን ራቅ ብሎ እንደሚገኝ የግዛታቸው ክፍለ ሀገር ይዙዋቸው ነበር። *
1 point
3 አብዛኛዎቹ አይሁድ በእስራኤል ውስጥ ይኖሩ የነበሩት ሳይቀሩ __________ የተባለውን የንግድ ቋንቋ ይናገሩ ነበር። *
1 point
4 ኢየሱስ አገልግሎቱን የሰጠው ___________ ቋንቋ ነው። *
1 point
5 ምኩራቦች ውስጥ መሥዋዕት ይቀርብ ነበር፡፡ *
1 point
6  ጸሐፍት በሕግ እውቀትና ትርጓሜ ሥራ የተካኑ ሌዋውያን ነበሩ፡፡ *
1 point
7 ጸሐፍት፣ ካህናትና የአይሁድ ሽማግሌዎች በአንድነት በመሆን የመሠረቱት የአስተዳደር አካል ምን በመባል ይጠራል? *
1 point
8 አይሁድና አሕዛብ በመጋባት የወለዷቸው ልጆች ማን ተብለው ተጠሩ? *
1 point
9 አዲስ ኪዳን በአጠቃላይ የተጻፈው __________ ቋንቋ ነበር። *
1 point
10 ከደቀ መዛሙርት አንዱ የሆነው ___________ የኢየሱስ ደቀ መዝሙር ከመሆኑ በፊት ቀናተኛ ነበር፡፡ *
1 point
11 ኢየሱስ የተወለደበት ጊዜ እኛ እንደምንጠብቀው 1 ዓ.ም. እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ያልሆነበት ምክንያት፥ የክርስቲያን ቀን አቆጣጠር እስከ 526 ዓ.ም. ድረስ ያልተጀመረ በመሆኑ ነው። *
1 point
12 አይሁድ ከ200 ዓ.ዓ.-100 ዓ.ም. ዓመታት ባለው ጊዜ ውስጥ ጽፈው ተጠርዟቸው እና በአብዛኛው ወደሚመጣው መሢሕ የሚያመለክቱ የተለያዩ መጻሕፍትን የእግዚአብሔር ቃል ናቸው ብለዋል። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Clear form
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy