Join Us for Yuri's Night 2025! 🚀
Celebrate a historic moment in space exploration with the Ethiopian
Space Science Society (ESSS) and the Russian Centre for Science and
Culture (RCSC)! ✨
We’re marking the anniversary of Yuri Gagarin’s groundbreaking flight — the first human mission beyond Earth’s atmosphere!
📅 When: Saturday, April 12th, 2025
⏰ Time: 01:30 PM - 5:00 PM East African Time
📍 Where: Russian Centre for Science and Culture (RCSC)
Come be a part of this global milestone!
የዩሪ ምሽት ክብረ በዓል
🌌 የዩሪ ምሽት የዩሪ ጋጋሪን በሰው ልጅ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ያካሄደውን የጠፈር በረራ በማስመልከት በየዓመቱ እ.እ.እ አፕሪል 12 የሚከበር ክብረ በዓል ነው!
ክብረበዓሉ በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች በተመሳሳይ ቀን የሚከበር ሲሆን የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ
ይህንን ክብረበዓል ከሩሲያ የሳይንስ እና የባህል ማዕከል (RCSC) ጋር በመተባበር ቅዳሜ ሚያዝያ 4 ከቀኑ 8:00
ሰዓት ጀምሮ ፒያሳ በሚገኘው የፑሽኪን አዳራሽ አዘጋጅቷል! 🎉
ክብረበዓሉ በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች በተመሳሳይ ቀን የሚከበር ሲሆን የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ ይህንን ክብረበዓል ያከብሩ ይጋብዝዎታል!
📅ቀን፡ ሚያዝያ 04፣ 2017 ዓ.ም
⏰ ሰዓት፡ 07፡30 - 11፡00
📍 ቦታ፡ የሩስያ የሳይንስ እና የባሕል ማእከል