ሰላም፣ ቆንጆ ፉድስ ነን!

የኢትዮጲያ ባህላዊ ምግቦች በሚገባቸው ክብር እና ደረጃ በማቀናበር ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ገበያ ለማቅረብ ቆርጠን ተነስተናል። እርስዎም ይህንን መጠይቅ በመሙላት የሚወዷቸውን ኢትዮጲያዊ ጣዕሞችን በመላው በዓለም ያገኟችው ዘንድ  የበኩልዎን አስተዋፅዎ እንዲወጡ በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን። 

ለሚያደርጉት አስተዋፅዎ ያዘጋጀነውን የምስጋና ሽልማት ለመቀበል ስልክ ቁጥሮን መተው እዳይረሱ

Sign in to Google to save your progress. Learn more
ስም ከነአባት (Optional)
ፆታ
*
እድሜ
የጋብቻ ሁኔታ
Clear selection
Next
Clear form
Never submit passwords through Google Forms.
This form was created inside of Innova Healthcare Consultancy. Report Abuse