ሆሴዕ 4-10
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት  በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more
Email *
1 ብዙ ጊዜ ኃጢአት የሚጀምረው ከእግዚአብሔር ጋር ባላቸው ግንኙነት እየቀዘቀዙ በሚሄዱና ኃጢአት ወደ ሕይወታቸው እያደባ እንዲገባ በሚፈቅዱ መሪዎች አማካይነት ሲሆን፥ እነርሱ ደግሞ ሌሉችን ወደ ኃጢአት ይመራሉ። *
1 point
2 ኃጢአት የሰዎችን የግል ሕይወት መጒዳት ብቻ ሳይሆን፥ ምስክርነታቸውን በማበላሸት ለእግዚአብሔር የሚቀርበውን እውነተኛ አምልኮ ያደናቅፋል። *
1 point
3 የእውቀት ማነስ የእግዚአብሔርን ሕዝብ ያጠፋል፡፡ *
1 point
4 _________ የሰሜኑ የእስራኤል መንግሥት ትልቁ ነገድ ነበር። *
1 point
5 _________ ደግሞ የሰሜኑ መንግሥት ዋና ከተማ ነበረች። *
1 point
6 እግዚአብሔር ደስ የሚሰኘው በሚቀርብለት የመሥዋዕት ብዛት ሳይሆን፥ ለሕዝቡ ምሕረትን በማድረግ ነበር። *
1 point
7 ለመምረጥ ነፃ ብንሆንም፥ በምርጫችን የምናደርጋቸው ነገሮች የሚያስከትሏቸውን ውጤቶች ለመወሰን ነጻ አይደለንም። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Clear form
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy