ስለ ኢትዮጲያ ሰንደቅ ዓላማ የዳሰሳ ጥናት መጠይቅ
  ይህ የዳሰሳ ጥናት የተዘጋጀው በኢትዮጵያ ጃንደረባ ትውልድ (ኢጃት) ፭ተኛ ዙር ሱባኤ ጉባኤ ተማሪዎች ሲሆን አላማው አሁን ላይ በተለያየ ቦታ በሰንደቅ ዓላማና በቤተ ክርስቲያን ግንኙነት ያለውን ችግር መነሻ በመድረግ ምክንያቱን በማጥናትና የመፍትሔ ሐሳብ መፈለግ ነውና መጠይቁ ለጥናቱ እንደ ግብዓት ከመሆን ውጪ ለምንም ዓላማ አይውልም ምሥጢራዊነቱ የተጠበቀ ነው፡፡እባክዎን ከጊዜዎት ላይ ትንሽ ደቂቃ በመውሰድ የጥናቱ ተባባሪ ይሁኑ፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more

ጾታ

*

ዕድሜ

*

የመንፈሳዊ ት/ት ደረጃ

*
በክርስትና ህይወት ጠንካራ ነኝ ብለህ/ሽ ታስባለህ/ሽ
*

በቤተክርስቲያን አገልግሎት ላይ ምን ያህል ተሳትፎ አለህ/ሽ

*
የመኖሪያ ቦታ (ክፍለ ከተማ) *
Next
Clear form
Never submit passwords through Google Forms.
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy