ሕዝቅኤል 4-12
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት  በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more
Email *
1 ከማንኛውም ሌላ ነቢይ ይበልጥ ሕዝቅኤል ትንቢቶቹን ባልተለመዱ መንገዶች አቅርቧል። *
1 point
2 ሕዝቅኤል በአንድ ጐድኑ 390 ቀናት በመተኛት የእስራኤልን ሕዝብ ኃጢአትና ዓመፅ ርዝመት በተምሳሌታዊ ድርጊት አሳይቷል። *
1 point
3 ለ_______ ቀናት በአንድ ጐድኑ በመተኛት ደግሞ የይሁዳን ኃጢአትና ዓመፅ አሳየ። *
1 point
4 ጥቂት ምግብ እንዲበላና ጥቂት ውኃ እንዲጠጣ እግዚአብሔር ለሕዝቅኤል የነገረው ኢየሩሳሌም በወረራ በምትያዝበት ጊዜ በከተማው ውስጥ ራብ እንደሚኖርና በቂ ምግብና ውኃ እንደማይገኝ ለማሳየት ነበር። *
1 point
5 ምርኮን በተምሳሌታዊ መግለጫነት ለማስረዳት፥ ጠጕሩንና ጢሙን እንዲላጭ እግዚአብሔር ሕዝቅኤልን አዝዞት ነበር። *
1 point
6 ሕዝቅኤል ከጠጕሩ ጥቂቱን በመጐናጸፊያው ውስጥ ሸሽጎ እንዲያስቀምጥ በእግዚአብሔር ታዝዞ ነበር፡፡ ይህ ምንን ያመለክታል? *
1 point
7 የባቢሎናውያን የወላድነት አምላክ ምን ተብሎ ይጠራ ነበር? *
1 point
8 በጥንት ዘመን ቤተ መቅደሶች የሚመለከቱት ወደ _______ አቅጣጫ ነበር። *
1 point
9 እግዚአብሔር በጣዖት አምላኪዎች ላይ እንደሚፈርድ ለማሳየት ከሰሜን የመጡ ስድስት ቀሳፊ መላእክትን ለሕዝቅኤል አሳየው። እነዚህ መላእክት ________________ የሚያመለክቱ ነበሩ። *
1 point
10 እግዚአብሔር እርሱን የተከተሉትንና በቤተ መቅደሱ ውስጥ በሚደረገው የጣዖት አምልኮ የሚያለቅሱትን ሰዎች ለይቶ አወጣ፡፡ በግምባራቸው ላይ «ታው» የሚል የዕብራውያን ምልክት አደረገ። የ «ታው» ቅርጽ ከምን ቅርጽ ጋር ተመሣሣይ ነው? *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Clear form
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy