የትንቢተ ዳንኤል ሙግቢያ
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት  በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more
Email *
1 ትንቢተ ዳንኤል ስለ እግዚአብሔር ሉዓላዊ ቁጥጥር ያስተምራል። *
1 point
2 የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢቶችን ስለ መረዳት ጉዳይ ስንመለከት እግዚአብሔር ለዘመናት ሁሉ ያለውን ዕቅድና በመጨረሻው ዘመን ምን እንደሚሆን ለመረዳት የትንቢተ ዳንኤልን መጽሐፍ እጅግ ጠቃሚና አስፈላጊ የሆነ መጽሐፍ ነው። *
1 point
3 አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ምሁራን ትንቢተ ዳንኤልን «የትንቢት ቍልፍ» ብለው ይጠሩታል። *
1 point
4 በማያምኑ ምሁራን ዘንድ ከማንኛውም የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ይልቅ ተቃውሞ የገጠመው መጽሐፍ ትንቢተ _________ ነው። *
1 point
5 በትንቢተ ዳንኤል ውስጥ ከምንመለከተው የታሪክ መረጃ፥ ዳንኤል ወደ ምርኮ የተወሰደው በ605 ዓ.ዓ. እንደሆነና በባቢሎን ምድር ከናቡከደነፆር ጀምሮ እስከ ቂሮስ ዘመን (536 ዓ.ዓ. ገደማ) ድረስ እንደኖረ እንገነዘባለን። *
1 point
6 ትንቢተ ዳንኤል «አፓካሊፕቲክ» ተብሎ ከሚጠራው የሥነ ጽሑፍ ዓይነት የሚመደብ ነው። *
1 point
7 ዳንኤል በናቡከደነፆር እና በዳርዮስ መንግሥታት ውስጥ ሁለተኛ ሰው ነበር። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Clear form
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy