አሞጽ 1-9
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት  በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more
Email *
1 «ስለ ሦስት ወይም ስለ አራት... ኃጢአት» የሚለው አባባል አሞጽ የአሕዛብን ኃጢአት ለማስተዋወቅ የሚጠቀምበት ልዩ አባባል ነበረው፡፡ *
1 point
2 «ስለ ሦስት ወይም ስለ አራት... ኃጢአት» የሚለው አባባል ትርጉም፥ ሕዝቡ የፈጸሟአቸው በርካታ ኃጢአቶች ቢኖሩም፥ እግዚአብሔር በእነርሱ ላይ የሚፈርደው ግን በተለይ ስለ ሠሩትና ሊጠቀሱ ስለሚችሉት ሦስት ወይም አራት ኃጢአቶች ነው ማለት ነው። *
1 point
3 ብዙ በረከትና ልዩ መብት ሁልጊዜ ተጨማሪ ኃላፊነትን ይዞ የሚመጣ ነው። *
1 point
4 አሞጽ በእስራኤል ላይ ስለሚመጣው ጥፋት የተናገረው በቀጥተኛ ትንቢት ብቻ ነበር፡፡ *
1 point
5 ነቢይ መሆንን አልመረጠም ነበር። *
1 point
6 ትንቢተ አሞጽ የሚጠቃለለው፣ *
1 point
7 የወደቀችው የዳዊት ድንኳን ተብሎ የተጠራው ንጉሥ፣ መሢሑ ኢየሱስ ነው። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Clear form
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy