በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት ድጋፍና ክትትል የፋይዳ ዳሰሳ ጥናት ለማድረግ በክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊዎች፣ በስራ መሪዎች፣ በቡድን መሪዎች የሚሞላ የፅሁፍ መጠይቅ፣

ውድ የክፍለ ከተማና የወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት የስራ ባልደረቦች!

የዚህ የፅሁፍ መጠይቅ ዋና አላማ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት መዋቅር በየደረጃው የሚከናወነው የትምህርት ሱፐርቪዥን እና ድጋፍ እና ክትትል ያመጣው የአሰራር ሂደት መሻሻል እና የተማሪ ውጤትና ስነምግባር  ላይ ያስገኘውን ፋይዳ መገምገም ነው፡፡ ለዚህ የፋይዳ ዳሰሳ ጥናት እርስዎ የሚሰጡት ትክክለኛ ምላሽ እጅግ ወሳኝ ነው፡፡ በመሆኑም መጠይቆቹን በቀና ልብ ስለሚሞሉልን ምስጋናችን የላቀ ነው!

መመሪያ1.

  • ስም መፃፍ አያስፈልግም፡፡
  • እባክዎ፣ ቀጥሎ ላለው የጥሬ ሀቅ ጥያቄዎች ትክክለኛ ምላሽ ይስጡ፡፡

Sign in to Google to save your progress. Learn more
የግል መረጃ፤        
ፆታ     *
ዕድሜ *

የትምህርት ዝግጅት      

*

የስራ ልምድ      

*

የስራ ኃላፊነት:     

*

ውድ የክፍለ ከተማና የወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት የስራ ባልደረቦች! እባክዎ ከዚህ  በታች ባለው ሰንጠረዥ ባለው አማራጭ ስር የራይት ምልክት ያድርጉ 5 = እጅግ በጣም እስማማለሁ፣ 4= በጣም እስማማለሁ፣3= እስማማለሁ፣2= አልስማማም፣1= በጣም አልስማማም፣Untitled Title

የድጋፍና ክትትል አገልግሎት ያስገኛቸውን መሻሻሎችን በተመለከተ

መስማማት/አለመስማማት

*
5
4
3
2
1
1. በየደረጃ የተደራጀ የክትትል እና ድጋፍ አሰራር አለ፤
2.ለትምህርት ተቋማችን በተለያዩ የእቅድ አፈፃፀም ምዕራፎች ክትትልና ድጋፍ ይደርጋል፤
3.ለድጋፍና ክትትል የተዘጋጀው ቼክሊስት ከዕቅድ አንፃር ተናባቢ ነበር
4.በተዘጋጀው ቼክሊስት መሰረት የተጠናቀረው መረጃና የተሰጠው የቃልና የፅሁፍ ግብረመልስ ተናባቢ ነበር
5.ለመምህራንና ትምህርት አመራር የሚደረገው ሙያዊ ድጋፍና ክትትል መምህራን የትምህርት ስራን በአግባቡ እንዲያቅዱና የመማር ማስተማር ሂደቱ እንዲሻሻል ለማድረግ አስፈላጊ ነበር፤
6.የድጋፍና ክትትል አግባቡ ያለመቆራረጥ/በድግግሞሽ በቋሚነት ይደረጋል፤
7.የሚደረገው ድጋፍና ክትትል በስራ ቦታ ለሚከናወነው ተግባር ጠቃሚ ነው፤
8.ድጋፍና ክትትል የሚያደረጉ ባለሙያዎች ሙያዊ ዕውቀታቸው ለድጋፍና ክትትል ስራ በቂ ነው፤
9.የተደረጉ ሙያዊ ድጋፍና ክትትሎች መሰረት አግድርጎ የተሻሻለ የአሰራር ስርዓት አለ፤
10.በተማሪዎች ስነ-ምግባር ዙርያ የተደረገው ድጋፍና ክትትል የተማሪዎችን ስነ-ምግባር እንዲሻሻል አስተዋፆ አድርጓል፤
11.የተደረገው ድጋፍና ክትትል የተማሪዎችን ውጤት ለማሻሻል አስተዋፆ አድርጓል፤
12.በተደረገው አጠቃላይ ድጋፍና ክትትል የተማሪዎችን ተሳትፎና ውጤታማነት አሳድጓል፤
13.በቴክኖሎጂ መሰረተ ልማት ተደራሽነት ዙርያ የተደረገው ድጋፍና ክትትል በመማር ማስተማሩ ሂደት ላይ ለውጥ አምጥቷል፤
14.በቴክኖሎጂ (አይሲቲና ሬድዮ) አጠቃቀም ዙርያ የተደረገው ድጋፍና ክትትል በመማር ማስተማሩ ሂደት ላይ ለውጥ አምጥቷል፤
15.የሚደረገው ድጋፍና ክትትል ትምህርት ቤት ላይ በቴክኖሎጂ የተደገፈ ምናባዊ ቤተ-ሙከራ/virtual lab እንዲኖር ድጋፍ አድርጓል፤
16.በክፍል ውስጥ/clinical supervision/ የሚሰጠው ሙያዊ ድጋፍ በአጠቃላይ የመማር ማስተማር ሂደቱ ላይ ለውጥ አምጥቷል፤
17.በሁለቱም ቋንቋዎች የተደረጉ የስርዓተ ትምህርት ትግበራ ክትትል እና ድጋፍ የድግግሞሽ መጠን በቂ ነው፤
18.በሁለቱም ቋንቋዎች የተደረጉ የስርዓተ ትምህርት ትግበራ ክትትል እና ድጋፍ ትግበራው እንዲሻሻል እና የአሰራር ለውጥ እንዲያመጣ አስተዋፅዖ አድርጓል፤
19.የሪፎርም ስራዎችን ለማጠናከር የሚደረጉ ድጋፍና ክትትሎች በመማር ማስተማር ሂደቱ ላይ ለውጥ አምጥቷል፡፡
20.በሚደረግልዎ ሙያዊ ድጋፍና ክትትል ልዩ የመማር ፍላጎትን ያማከለ ነው

ውድ የክፍለ ከተማና የወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት የስራ ባልደረቦች! እባክዎ ከዚህ  በታች   ባለው ሰንጠረዥ ባለው አማራጭ ስር  የራይት ምልክት ያድርጉ  5 = በጣም ረክቻለሁ፣ 4=  ረክቻለሁ 3=መረጃው የለኝም 2= አልረካሁም፣1= በጣም አልረካሁም፣Untitled Title

የድጋፍና ክትትል አገልግሎት እርካታን በተመለከተ

በሚሰጡ አገልግሎቶች እርካታን በተመለከተ

*
5
4
3
2
1
1.ለድጋፍና ክትትል በተዘጋጀው ቼክሊስት ጥራት ረክተዋል፤
2.በተዘጋጀው ቼክሊስት መሰረት በተጠናቀረው መረጃና በተሰጠው የቃልና የፅሁፍ ግብረመልስ ተናባቢነት ረክተዋል፤
3.አጠቃላይ በሚደረግልዎ ሙያዊ ድጋፍና ክትትል ረክተዋል፤
4.በተደረገልዎ ድጋፍና ክትትል መጠን/ድግግሞሽ ረክተዋል፤
5.በተደረገልዎ ድጋፍና ክትትል ጥራት ረክተዋል፤
6.በተደረገልዎ ድጋፍና ክትትል ሙያዊ እውቀትና ብቃት ረክተዋል፤
7.በአጠቃላይ ለትምህርት አመራሩ የሚሰጠው ሙያዊ ድጋፍና ክትትል የመማር ማስተማር ሂደቱ ላይ ባመጣው ለውጥ ረክተዋል፤
8.ለድጋፍና ክትትል በሚሰጠው ግዜ በቂነት ረክተዋል

ውድ የክፍለ ከተማና የወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት የስራ ባልደረቦች! እባክዎ ከዚህ  በታች   ባለው ሰንጠረዥ ባለው አማራጭ ስር  የራይት ምልክት ያድርጉ  5 = በጣም አስፈላጊ ነበር፣ 4=  አስፈላጊ ነበር ፣3=መረጃው የለኝም ፣2= አያስፈልግም፣1= በጣም አያስፈልግም፣

የድጋፍና ክትትል አገልግሎት አስፈላጊነት በተመለከተ

የሚሰጡ አገልግሎቶች አስፈላጊነት በተመለከተ

*
5
4
3
2
1
1.ለድጋፍና ክትትል የተዘጋጀው ቼክሊስት ይዘት አስፈላጊ ነው፤
2.በተዘጋጀው ቼክሊስት መሰረት የተጠናቀረው መረጃና የተሰጠው የቃልና የፅሁፍ ግብረመልስ የሚፈለገውን ዓላማ ከማሳካት አንፃር አስፈላጊ ነው፤
3.የተደረገልዎ ድጋፍና ክትትል መጠነ-ማቋረጥና መጠነ-መድገምን ከመቀነስ አኳያ አስፈላጊ ነው፤
4.የተደረግልዎ ሙያዊ ድጋፍና ክትትል የአሰራር ለውጥ ከማምጣት አንፃር ምን ያህል አስፈላጊ ነው፤
5.የተደረገልዎ ድጋፍና ክትትል የተማሪዎችን ውጤትና ስነ-ምግባር ከማሻሻል አንፃር አስፈላጊ ነው፤
Submit
Clear form
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy