ትንቢተ ዮናስ መግቢያ
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት  በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more
Email *
1 እግዚአብሔር የሚፈልገን ዓይነት ሰዎች ሳንሆን እና አገልግሎትን በሚመለከት የተሳሳተ ዝንባሌ እያለን፣ እግዚአብሔር በኃይል ሊጠቀምብንና ለሌሎች በረከት ልንሆን እንችላለን። *
1 point
2 ትንቢተ ዮናስ ግን ነነዌ በጥቂት ቀናት ውስጥ እንደምትጠፋ የሚገልጽ መልእክት ከመያዙ ሌላ ምንም ዓይነት ትንቢት አልያዘም። *
1 point
3 ከብዛኛዎቹ ታናናሽ ነቢያት በተቃራኒ፥ ስለ ዮናስ የምናውቀው ነገር በጣም በርካታ ነው። *
1 point
4 ዮናስ የኖረው በዳግማዊ ኢዮርብዓም ዘመነ መንግሥት ነው፡፡ *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Clear form
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy