1st Round Tijara Bizpreneur Conference 
⛔ ለ1ኛው ቲጃራ ቢዝፕረነር ኮንፍረንስ ሲደረግ የነበረው ምዝገባ ተጠናቋል! ⛔
****
ለ1ኛው ዙር Tijara Bizpreneur Conference ስለተመዘገቡ በአዘጋጅ ኮሚቴው ስም ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን።
የተቀበልናቸው የተመዝጋቢዎች ብዛት ይህ ኮንፈረንስ በኦንላይን መዳረሻዎች ያለውን የስራ ፈጠራ እና የማህበረሰባችንን የማደግ መልካም ስሜት አጉልቶ ያሳያል። የእርስዎ ተሳትፎ ለዚህ ክስተት ስኬት እና በጋራ ልንፈጥረው ሰለምናስበው የስራ ፈጣሪዎች ልቀት ትልቅ አስተዋፅዖ ያደርጋል።
የኮንፍረንሱን ዝርዝር ሁኔታ በማጠናቀቅ ላይ እንገናኛለን። እንደ የኮንፍረንሱ ቀን፣ ቦታ እና ሰዓት ያሉ እርስዎ እንዲሳተፉ የሚያስፈልጉዎት ሁሉም አስፈላጊ መረጃዎች የተካተቱበት ኢሜል ወይም ቴክስት በተመዘገቡበት መዳረሻ በቅርብ ቀናት ይላክልዎታል።
ከአዲስ አበባ ውጪ ባሉ ክልል ከተሞች እና ከባህር ማዶ ምዝገባ ላካሄዳችሁ አማራጭ መንገዶችን ለማመቻቸት እንሞክራለን፡፡
በድጋሚ፣ ለአብሮነትዎ እና ላለዎት ተነሳሽነት እናመሰግናለን። የማይረሳና ለውጥ ፈጣሪ የሆነ መልካም ጊዜ እንደሚኖረን ተስፋ እናደርጋለን፡፡
ከከበረ ሰላምታ ጋር
Tune in to our social media platforms
Youtube
https://www.youtube.com/channel/UCZFBgLyrCtMxp71qbRo_hYg


Tiktok
https://www.tiktok.com/@tijara_et

Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=61550685503558

Telegram
https://t.me/tijaraet


you can text, whatsapp, telegram on our cellphone number +251922615555
1ኛው ዙር ቲጃራ ቢዝፕረነር ኮንፈረንስ
#Tijara_Bizpreneur_Conference
#TBC
#ቲጃራ
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy