ሕዝቅኤል 25-32
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት  በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more
Email *
1 አብዛኛው ትንቢተ ሕዝቅኤል የእግዚአብሔር ሕዝብ ስለሆኑት አይሁድ ኃጢአትና በእነርሱ ላይ ስለሚመጣው ፍርድ ሳይሆን እግዚአብሔር በአሕዛብ ላይ ስለሚያመጣው ፍርድ የሚናገሩ ናቸው። *
1 point
2 የጥንቷ አሞን በአሁኑ ጊዜ _________ ክፍል አካል የሆነችው ናት፡፡ *
1 point
3 ሴይር በመባል የምትታወቀው ሞዓብ ከአሞን ________ የምትገኝ ነበረች። *
1 point
4 ከማንኛውም የትንቢት መጽሐፍ ይልቅ በጢሮስ ላይ የተነገረውን ትንቢት የያዘው ትንቢተ ሕዝቅኤል ነው። *
1 point
5 ሕዝቅኤል 28 _______ ንጉሥ ላይ የተነገረ ትንቢት ነው። *
1 point
6 ሲዶና ከጢሮስ በስተሰሜን 40 ኪሎ ማትር ያህል ርቃ የምትገኝ የወደብ ከተማ ነበረች፡፡ *
1 point
7 የመጨረሻ የሕዝቅኤል ትንቢት ስለ ግብፅ የሚናገር ነበር። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Clear form
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy