የመዝሙረ ዳዊት ዓላማ እና ልዩ የሚያደርጉት ነገሮች
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት  በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more
Email *
1 መዝሙረ ዳዊት በመሠረቱ ወደ እግዚአብሔር የሚደረግ ጸሎትና ለእግዚአብሔር የሚቀርብ ምስጋና ያለበት መጽሐፍ ነው። *
1 point
2 ከ150 መዝሙራት መካከል ________ቱ በአንድ ወይም በሌላ መንገድ ርእሶች አሏቸው። *
1 point
3 ከአብዛኛዎቹ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች በተለየ ሁኔታ መዝሙረ ዳዊት መጽሐፍ የተጻፈው ለልባችንና ለስሜታችን ይናገር ዘንድ ነው። *
1 point
4 አብዛኛውን የመዝሙረ ዳዊት መጽሐፍ ክፍል ለመረዳት የሚያስችል መሠረታዊ ነገር እግዚአብሔር ጻድቃንን እንደሚባርክና ኃጢአተኞችን ደግሞ እንደሚቀጣ የሚናገረው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ነው። *
1 point
5 የአንድ ሰው የበረከቱ ወይም የመከራው መጠን ሰውዬው ምን ያህል ጻድቅ ወይም ኃጢኣተኛ መሆኑን የሚያሳይ ነው፡፡ *
1 point
6 በብሉይ ኪዳን ውስጥ ስለ መንግሥተ ሰማያትና ስለ ገሃነም የሚያስተምር ግልጽ ነገር አልነበረም። *
1 point
7 ከመዝሙራት ውስጥ _______ የሚናገሩት ስለ እስራኤል ነገሥታት ነው። *
1 point
8 አዲስ ኪዳን ከሌላ ከማንኛውም የብሉይ ኪዳን መጽሐፍ ይልቅ ከፍተኛ ደረጃ የጠቀሰው __________ ነው። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Clear form
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy