የትንቢተ ናሆም ዓላማ እና ዋና ዋና ትምርቶች
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት  በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more
Email *
1 የትንቢተ ናሆም ብቸኛ ዓላማው የነነዌን ውድቀት ማመልከት ነበር። *
1 point
2 የናሆም መልእክት አሦርን ስለሚመጣባት ሽንፈት ለማስጠንቀቅ የተሰጠ ነበር፡፡ *
1 point
3 የናሆም መልእክት የእግዚአብሔር ሕዝብ ለነበሩት ለአይሁድ የተሰጠ የማበረታቻ መልእክት ነበር። *
1 point
4 የትንቢተ ናሆም አብዛኛው ክፍል በእግዚአብሔርና በባሕርዩ ላይ የሚያተኩር ነው። *
1 point
5 እግዚአብሔር መንግሥታትን በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በተጻፉ ሕግጋት ብቻ ሳይሆን፥ በልባቸው በጻፈውም ሕግ መሠረት መኖር አለመኖራቸውን በሚመለከት ተጠያቂዎች ያደርጋቸዋል፡፡ *
1 point
6 በጥንት ታሪክ፥ በጭካኔያቸው ከሚጠቀሱ መንግሥታት ዋናዋ የአሦር መንግሥት ነበረች። ሰዎች እጅግ ይፈሩአት ነበር። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Clear form
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy