የትንቢተ ሆሴዕ መግቢያ
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት  በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more
Email *
1 በብሉይ ኪዳን መጻሕፍት የመጨረሻ ክፍል _______ የነቢያት መጻሕፍት ይገኛሉ፡፡ *
1 point
2 የመጀመሪያዎቹ አራት የትንቢት መጽሕፍት [ኢሳያይስ፥ ኤርምያስ (ሰቆቃወ ኤርምያስን ጨምሮ)፣ ሕዝቅኤልና ዳንኤል] የታላላቅ ነቢያት መጻሕፍት ይባላሉ። እነዚህ መጻሕፍት የታላላቅ ነቢያት መጻሕፍት የተባሉት፣ *
1 point
3 አይሁድ፣ የታናናሽ ነቢያት መጻሕፍት በመባል የሚታወቁትን አሥራ ሁለት መጻሕፍት «አሥራ ሁለቱ ነቢያት» የሚል መጠሪያ በመስጠት እንደ አንድ መጽሐፍ ጠርዘዋቸዋል። *
1 point
4 በእንግሊዝኛውና በአማርኛው መጽሐፍ ቅዱስ መካከል የታናናሽ ነቢያት መጻሕፍት የአቀማመጥ ቅደም ተከተልን በሚመለከት ልዩነቶች የሚታይበት ምክንያት የእንግሊዝኛው መጽሐፍ ቅዱስ የአቀማመጥ ቅደም ተከተሉን የወሰደው ከዕብራይስጡ መጽሐፍ ቅዱስ በመሆኑ እና አማርኛው ደግሞ ከዕብራይስጥ ወደግሪክ ከተተረጐመው መጽሐፍ ቅዱስ የተወሰደ በመሆኑ ነው። *
1 point
5 የታናናሽ ነቢያት መጻሕፍት አቀማመጥ በጊዜ ቅደም ተከተል መሠረት ነው፡፡ *
1 point
6 በጊዜ ቅደም ተከተላቸው መሠረት አሥራ ሁለቱ የነቢያት መጻሕፍት በትክክል የተቀመጡበትን አማራጭ ያሳዩ፡፡ *
1 point
7 ትንቢተ ሆሴዕ እግዚአብሔር ለሕዝቡ ስላለው ፍቅር የሚናገር መጽሐፍ ነው። *
1 point
8 ከእግዚአብሔር ጋር ወዳለ እውነተኛ ኅብረት አንድ ጊዜ ከገባን፥ የእርሱ ወንዶችና ሴቶች ልጆች ከሆንን፥ እንዲሁም የዘላለም ሕይወት ስጦታውን ከተቀበልን የእግዚአብሔር ፍቅር ለዘላለም ከእኛ አይወሰድም። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Clear form
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy