This form is used to collect basic data from all interested individuals including counselors, trainers and business development experts that would like to take part on EDI Ethiopia's (JICA BDS) MSME Consultants Training Program. The training program will be conducted through a mix of online and face to face modalities including On Job Training (OJT) and examinations for certification at Junior, Senior and Master level. This data will be used for tracking applicants progress on the online learning platform, to schedule examination and OJT sessions and for coordinating the MSME counselor-consultant referral system during implementation.
For additional questions and information please use the following address:
Email: bds@edi-ethiopia.org
Phone፡ 011-5-571209, 011-5-571150, 011-5-571168
ይህ ፎርም የሚያገለግለው በኢንተርፕርነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት ስር በጃይካ የንግድ ልማት አገልግሎት ፕሮጀክት የሚሰጠውን የንግድ ልማት ማማከር አገልግሎት ስልጠና በጀማሪ፣ ከፍተኛ እና በማስተር ደረጃ ለመውሰድ የሚፈልጉ አመልካቾችን መሰረታዊ መረጃ ለመሰብሰብ ሲሆን መረጃውም በኢንተርኔት እና በአካል የሚሰጡትን ስልጠናዎች ተደራሽ ለማድረግ፣ የኢንተርፕራይዞች የሳይት ስልጠና ለማስተባበር እና የፈተና ቀጠሮዎችን ለማስያዝ የሚረዳ ነው። በተጨማሪም ሰልጣኞች ወደ ስራ በሚሰማሩበት ወቅት ተጨማሪ አማካሪ ሰጪ ኤክስፐርቶችን እና ተቋማትን በቀላሉ ማግኘት እንዲችሉ የሚረዳ ነው።
ተጨማሪ ጥያቄ ካሎ የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ፤
ኢሜይል: bds@edi-ethiopia.org
ስልክ፡ 011-5-571209, 011-5-571150, 011-5-571168