የ HC ቤተሰብ እና የማህበረሰብ የዳሰሳ ጥናት
ውድ የሆራይዘን ማህበረሰብ ቤተሰቦች፣

ስለ 2021-2022 የትምህርት ዘመን  በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የእርስዎን አስተያየት ለመስማት ፍላጎት አለን። ትምህርት ቤታችንን  ማሻሻል እንድንቀጥል እባኮትን ይህን የዳሰሳ ጥናት ስያጠናቅቁ  ሐቀኛ አስተያየትዎን ያካፍሉ። የዳሳሳ ጥናቱ በሚስጥር ይያዛል ::የዳሰሳ ጥናቱ በበርካታ ክፍሎች የተከፈለ ሲሆን ለማጠናቀቅ በግምት 5 ደቂቃዎችን ብቻ ይወስዳል።

በዚህ ዳሰሳ ውስጥ ያሉት ጥያቄዎች ያልዳሰሷቸው  ተጨማሪ አስተያየቶች ካሉ፣ እባክዎን በማንኛውም ጊዜ ጊዜያዊ ርዕሰ መምህርን  Dr. Brad Weinhold ያነጋግሩ። (bweinhold@cherrycreekschools.org; 720-886-6101).

Sign in to Google to save your progress. Learn more
Next
Clear form
Never submit passwords through Google Forms.
This form was created inside of Cherry Creek School District. Report Abuse