ውድድሩን ለማሸነፍ አንድ ተጨማሪ ዙር ይቀርዎታል። ወደ ድረ-ገጻችን ሄደው ከጁን 25 እስከ ጁላይ 15 ባሉት ቀናት ከለጠፍናቸው ዜናዎች በአንዱ ውስጥ "አንቆለጳጰሰ" የሚል ቃል ይፈልጉ። "አንቆለጳጰሰ" የሚለውን ቃል ክሊክ ያርጉት። ቀጥሎ በሚመጣው ፔጅ ላይ ያለውን ትእዛዝ ይፈጽሙ።
እዚህ ፎርም ላይ መመዝገብ እንዳይረሱ። እዚህ ላይ ስምዎን ካላገኘን ሽልማቱን ማግኘት አይችሉም።
በተጨማሪ እኛ በማህበራዊ ድረ-ገጾቻችን ሳናሳውቅ በፊት ማሸነፍዎን መናገር አይችሉም። ከተናገሩ ሽልማቱ ቀጥሉ ለሚመጣው ሰው ይሰጣል።