የመሥመር ላይ (ኦንላይን) ማመልከቻ
King County Urban Unincorporated Community Investment Committee (የኪንግ ካውንቲ ማዘጋጃ ቤት የሌለው ከተማ ነዋሪ ማኅበረሰብ ኢንቨስትመትን ኮሚቴ)
Sign in to Google to save your progress. Learn more
>>>   የማመልከቻው የጊዜ ገደብ ኤፕሪል 16 ነው።   <<<
1a. የመጀመሪያ ስም፦
1b. ያባት ስም፦
2. ተውላጠ ስም፦
3. ስልክ ቁጥር፦
4. ኢሜይል፦
5. አድራሻ፦
6. ዘር/ብሔር፦
7. ዕድሜ፦
8a. ማኅበረሰቡን  ያማከል ድርጅት ሠራተኛ ነዎት ወይ?
Clear selection
8b.  መልስዎ አዎ ከሆነ፣ የድርጅቱ ስምና ቦታ፦
9. የትኛው የከተማ ማዘጋጃ ቤት የሌለው የኪንግ ካውንቲ ማኅበረሰብ ሊወክሉ እየተዘጋጁ ነው?
Clear selection
10a. ሊወክሉት እየተመዘገቡበት ካለው ማኅበረሰብ ጋር ያልዎት ግንኙነት ምንድን ነው? (እባክዎ አግባብነት ባላቸው ላይ በሙሉ ምልክት ያድርጉ)
ከ 1 ዓመት በታች
1-4 ዓመታት
5-10 ዓመታት
10+ ዓመታት
ቀጥታ
ሥራ
አምልኮ
10b. CONTINUED: What is your connection to the community you are applying to represent? (check all that apply)
10c. የሚቻል ከሆነ፣ የትምህርት ቤት ፕሮግራም ስም፦
10d. የሚቻል ከሆነ፣ ድርጅቶችን ዘርዝሩ:
10e. “ሌላ” ን ከመረጡ እባክዎን ያስረዱ
11. የከተማ ራሱን የቻለ ማህበረ ሰብ ኢንቨስትመንት ኮሚቴ ላይ ማገልገል የሚፈልጉት ለምንድን ነው?
12. ማኅበረሰብዎ ለእርስዎ ምን ማለት እንደሆነ እና ማኅበረሰቡ ውስጥ ያለውን ሕዝብ እንዴት እንደሚወክሉ ይንገሩን።
13. እዚህ ቦታ ላይ ያለው ከፍተኛ ፍላጎት ምንድን ነው ብለው ያምናሉ?
14. ለኮሚቴው ምን ዓይነት እሴቶችን እና ጥንካሬዎችን ይዘው ይመጣሉ?
15. ከዚህ ዕድል ምን እማራለሁ ወይም ምን ጥቅም አገኛለሁ ብለው ተስፋ ያደርጋሉ?
Submit
Clear form
Never submit passwords through Google Forms.
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy