ሆሴዕ 1-3
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት  በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more
Email *
1 እግዚአብሔር ሆሴዕን የእስራኤልን ሕዝብ ግልሙትና የምትወክል «ጋለሞታ ሴት» እንዲያገባ አዞታል። *
1 point
2 ምክንያቱም ከአንድ መቶ ዓመት በፊት የኢዮርብዓምን ሥርወ መንግሥት የመሠረተው ኢዩ ኤልዛቤልን የገደለው ______ ነበር፡፡ *
1 point
3 __________ ማለት ያልተወደደ ወይም ምሕረትና ርኅራኄ ያልተደረገለት ማለት ነው። *
1 point
4 _________ማለት ሕዝቤ አይደላችሁምን ማለት ነው። *
1 point
5 ሆሴዕ 3፡5 የሚያመለክተው እስራኤላውያን ጌታንና ንጉሣቸውን ዳዊትን እንደገና እንደሚፈልጉ ነው። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Clear form
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy