ዳንኤል 7-12
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት  በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more
Email *
1 የትንቢተ ዳንኤል የመጀመሪያ ክፍል የሆነው ምዕራፍ 1-6፥ ውስጥ ያሉ ራእዮቹ የሚያተኩሩት፣   *
1 point
2 ________ ያለው የዳንኤል መጽሐፉ ክፍል እግዚአብሔር የአሕዛብ መንግሥታትንና የእስራኤልን ሕዝብ የወደፊት ሁኔታ ለዳንኤል በገለጣቸው ልዩ ራእዮች ላይ ያተኩራል። *
1 point
3 በአራማይክ ቋንቋ የተጻፈው የዳኔል መጽሐፍ ክፍል የትኞቹ ናቸው? *
1 point
4 ትንቢተ ዳንኤል በሰዎች የግል ሕይወትም ሆነ በዓለም ገዥዎችና መንግሥታት ላይ እግዚአብሔር ሉዓላዊ የሆነ ቍጥጥር እንደሚያደርግ በማሳየት ላይ የሚያተኩር ነው፡፡ *
1 point
5 ዳንኤል በምዕራፍ 7 ያየው ራእይ ናቡከደነፆር በምዕራፍ 2 ካየው ሕልም ጋር ተመሳሳይ ነው። *
1 point
6 _________ የእግዚአብሔር መንግሥት ከመምጣቱ አስቀድሞ ስለሚገለጠውና ከሁሉም የከፋ ስለሚሆንው ስለ መጨረሻው ንጉሥ ሰፊና ዝርዝር ጉዳዮችን ይሰጣል። *
1 point
7 ድቧ ሦስት የጐድን አጥንቶች ነበሯት። በአንድ ወገንም ከፍ ብላ ቆማ ነበር። ይህ የሚያመለክተው፣ የሜዶን መንግግስት ከፋርስ የሚበልጥ መሆኑን ነው፡፡ *
1 point
7 የነብሩ አራት ራሶች የግሪክ መንግሥት ለአራት መከፈልን የሚያሳዩ ናቸው። *
1 point
8 ____________ የሚያተኩረው የባቢሎን መንግሥት ከወደቀ በኋላ በሚነሡት ሁለት የአሕዛብ መንግሥታት ላይ ነው። *
1 point
9  የትንቢቶችን የጊዜ ሰሌዳ ይዘት ለማዘጋጀት ከሚያገለግሉ ቁልፍ ምዕራፎች አንዱ ___________ ተደርጎ በብዙዎች ዘንድ ይታያል። *
1 point
10 በዘመኑ መጨረሻ ሰባው ሱባዔ ሲፈጸም፥ የሚሆኑትን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
11 የመጨረሻው ሱባዔ ኢየሱስ ክርስቶስ ከመመለሱ በፊት ስለሚሆነው የታላቁ መከራ የመጨረሻ ጊዜን የሚያመለክት ነው። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Clear form
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy