የትንቢተ ሶፎንያስ ዓላማ እና ዐብይ ትምሕርት
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት  በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more
Email *
1 ሶፎንያስ በእግዚአብሔር የተላከው በክፋታቸው ምክንያት በቅርብ ጊዜ ስለሚፈጸምባቸው ፍርድ በመናገር የይሁዳን ሕዝብ ለማስጠንቀቅ ነበር። *
1 point
2 እንደ አብዛኛዎቹ ሌሎች ነቢያት፥ ሶፎንያስ ሊመጣ ባለው «የጌታ ቀን» ላይ በማተኮር አይናገርም። *
1 point
3 እግዚአብሔር በፍርድ ወይም በበረከት ፈቃዱን የፈጸመበት ማንኛውም ቀን የጌታ ቀን ተብሎ ሊጠራ ይችል ነበር። *
1 point
4 የነቢያት መልእክት ብዙ ጊዜ የሚጠቃለለው፥ በፍርድ ሳይሆን በማበረታቻ ወይም በማጽናኛ ቃል ነበር። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Clear form
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy