የመጽሐፈ ምሳሌ መግቢያ
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት  በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more
Email *
1 ስሎሞን ከ3000 የሚበልጡ ምሳሌዎችን ጽፏል። *
1 point
2 የመጽሐፈ ምሳሌ የመጀመሪያ ሁለት ምዕራፎች የሚያሳዩት ከእስራኤል ውጭ ስለተገኙ ጥበባት ነው። *
1 point
3 እንደ መዝሙረ ዳዊት ሁሉ፥ መጽሐፈ ምሳሌም የተጻፈው በብዙ መቶ ዓመታት ውስጥ ነው። *
1 point
4 የመጨረሻዎቹ ሁለት መዝሙራት የተጻፉት __________ ነበር። *
1 point
5 መጽሐፈ ምሳሌ በአብዛኛው የተጻፈው _________ ነበር። *
1 point
6 በመጽሐፈ ምሳሌ ውስጥ የሚገኙት ምሳሌዎች የተጻፉት ከ971 እስከ 586 ዓ.ዓ. ከምርኮ በፊት ነው። *
1 point
7 አንድ ጥበበኛ ሰው በርካታ ነገሮችን ማወቁ አስፈላጊ ቢሆንም፥ የእነዚህ ነገሮች እውቀት ግን ጥበበኛ አያደርገውም። *
1 point
8 ጥበበኛ ሰው የሕይወትን ጉዳዮችና ችግሮች ለመረዳትና እውቀቱን የተሻለ ሕይወት ለመኖር ሊጠቀምበት የሚችል ሰው ነው። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Clear form
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy