ደራሲ ነዎት? Are You An Author?
ተራኪ አፕ የመፅሃፍዎን ትረካ አዘጋጅቶ ለሽያጭ እና ለስርጭት ሊያቀርብሎት ይወዳል:: በቀላሉ ስለመጽሃፍዎ የተዘጋጀውን መጠይቅ በሙሙላት የመጽሃፍውን ትረካ በአማረ መልኩ ተራኪ ላይ ያቅርቡ፡፡
Teraki App is excited to help you Produce your AudioBook and Sell it! Kindly, fill the basic information of your Book to get featured on the App.