በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት ድጋፍና ክትትል የፋይዳ ዳሰሳ ጥናት ለማድረግ በመምህራንና ር/መምህራን የሚሞላ የፅሁፍ መጠይቅ፣

ውድ መምህራንና ር/መምህራን!

የዚህ የፅሁፍ መጠይቅ ዋና አላማ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት መዋቅር በየደረጃው የሚከናወነው የትምህርት ሱፐርቪዥን እና ድጋፍ እና ክትትል ያመጣው የአሰራር ሂደት መሻሻል እና  የተማሪ ውጤትና ስነምግባር  ላይ  ያስገኘውን ፋይዳ መገምገም ነው፡፡ ለዚህ የፋይዳ ዳሰሳ ጥናት እርስዎ የሚሰጡት ትክክለኛ ምላሽ እጅግ ወሳኝ ነው፡፡ በመሆኑም መጠይቆቹን በቀና ልብ ስለሚሞሉልን ምስጋናችን የላቀ ነው፡፡

  • መመሪያ 1.
  • እባክዎ፣ ቀጥሎ ላለው የጥሬ ሀቅ ጥያቄዎች ትክክለኛ ምላሽ ይስጡ፡፡

Sign in to Google to save your progress. Learn more
የግል መረጃ
ፆታ
*
ዕድሜ *
የትምህርት ዝግጅት     *
የስራ ልምድ          *
የስራ መስክ *

ውድ መምህራንና ር/መምህራን! እባክዎ ከዚህ  በታች   ባለው ሰንጠረዥ ባለው አማራጭ ስር የራይት ምልክት ያድርጉ 5 =  እጅግ በጣም እስማማለሁ፣ 4= በጣም እስማማለሁ፣3= እስማማለሁ፣2= አልስማማም፣1= በጣም አልስማማም

የድጋፍና ክትትል አገልግሎት ያስገኛቸውን መሻሻሎችን በተመለከተ

*
5
4
3
2
1
1.በየደረጃው የተደራጀ የክትትል እና ድጋፍ አሰራር አለ፡፡
2.ለትምህርት ተቋማችን በተለያዩ የእቅድ አፈፃፀም ምዕራፎች ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል፤
3.ለድጋፍና ክትትል የተዘጋጀው ቼክሊስት ከዕቅድ አንፃር ተናባቢ ነበር
4.በተዘጋጀው ቼክሊስት መሰረት የተጠናቀረው መረጃና የተሰጠው ግብረመልስ ተናባቢ ነበር
5.ለመምህራንና ትምህርት አመራር የሚደረገው ሙያዊ ድጋፍና ክትትል መምህራን የትምህርት ስራን በአግባቡ እንዲያቅዱና የመማር ማስተማር ሂደቱ እንዲሻሻል ለማድረግ አስፈላጊ ነበር፤
6.የድጋፍና ክትትል አግባቡ ያለመቆራረጥ/በድግግሞሽ በቋሚነት ይደረጋል፤
7.የሚደረገው ድጋፍና ክትትል በስራ ቦታ ለሚከናወነው ተግባር ጠቃሚ ነው፤
8ድጋፍና ክትትል የሚያደረጉ ባለሙያዎች ሙያዊ ዕውቀታቸው ለድጋፍና ክትትል ስራ በቂ ነው፤
9.የተደረጉ ሙያዊ ድጋፍና ክትትሎች መሰረት አግድርጎ የተሻሻለ የአሰራር ስርዓት አለ፤
10.በተማሪዎች ስነ-ምግባር ዙርያ የተደረገው ድጋፍና ክትትል የተማሪዎችን ስነ-ምግባር እንዲሻሻል አስተዋፆ አድርጓል፤
11.የተደረገው ድጋፍና ክትትል የተማሪዎችን ውጤት ለማሻሻል አስተዋፆ አድርጓል፤
12.በተደረገው አጠቃላይ ድጋፍና ክትትል የተማሪዎችን ተሳትፎና ውጤታማነት አሳድጓል፤
13.በቴክኖሎጂ መሰረተ ልማት ተደራሽነት ዙርያ የተደረገው ድጋፍና ክትትል በመማር ማስተማሩ ሂደት ላይ ለውጥ አምጥቷል፤
14.በቴክኖሎጂ (አይሲቲና ሬድዮ) አጠቃቀም ዙርያ የተደረገው ድጋፍና ክትትል በመማር ማስተማሩ ሂደት ላይ ለውጥ አምጥቷል፤
15.የሚደረገው ድጋፍና ክትትል ትምህርት ቤት ላይ በቴክኖሎጂ የተደገፈ ቨርቹዋል ላብ/virtual lab እንዲኖር ድጋፍ አድርጓል፤
16.በክፍል ውስጥ/clinical supervision/ የሚሰጠው ሙያዊ ድጋፍ በአጠቃላይ የመማር ማስተማር ሂደቱ ላይ ለውጥ አምጥቷል፤
17.በሁለቱም ቋንቋዎች የተደረጉ የስርዓተ ትምህርት ትግበራ ክትትል እና ድጋፍ የድግግሞሽ መጠን በቂ ነው፤
18.በሁለቱም ቋንቋዎች የተደረጉ የስርዓተ ትምህርት ትግበራ ክትትል እና ድጋፍ ትግበራው እንዲሻሻል እና የአሰራር ለውጥ እንዲያመጣ አስተዋፅዖ አድርጓል፤
19.የሪፎርም ስራዎችን ለማጠናከር የሚደረጉ ድጋፍና ክትትሎች በመማር ማስተማር ሂደቱ ላይ ለውጥ አምጥቷል፡፡
20.በሱፐርቫይዘሮች/ትምህርት ባለሙያዎች በሚደረግልዎ ሙያዊ ድጋፍና ክትትል ልዩ የመማር ፍላጎትን ያማከለ ነው፤

ውድ መምህራንና ር/መምህራን! እባክዎ ከዚህ  በታች  ባለው ሰንጠረዥ ባለው አማራጭ ስር  የራይት ምልክት ያድርጉ  5 = በጣም ረክቻለሁ፣ 4=  ረክቻለሁ 3=መረጃው የለኝም 2= አልረካሁም፣1= በጣም አልረካሁም፣Untitled Title

የድጋፍና ክትትል አገልግሎት እርካታን በተመለከተ

*
5
4
3
2
1
1.በሱፐርቫይዘሮች/ትምህርት ባለሙያዎች የሚደረግልዎ ሙያዊ ድጋፍና ክትትል ምን ያህል አስፈላጊ ነው፤
2.ለድጋፍና ክትትል የተዘጋጀው ቼክሊስት ይዘት አስፈላጊ ነው፤
3.በተዘጋጀው ቼክሊስት መሰረት የተጠናቀረው መረጃና የተሰጠው ግብረመልስ የሚፈለገውን ዓላማ ከማሳካት አንፃር አስፈላጊ ነው፤
4.ሱፐርቫይዘሮች/የትምህርት ባለሙያዎች ያደረጉት ድጋፍና ክትትል መጠነ-ማቋረጥና መጠነ-መድገምን ከመቀነስ አኳያ አስፈላጊ ነው፤
5.በሱፐርቫይዘሮች/ትምህርት ባለሙያዎች የተደረግልዎ ሙያዊ ድጋፍና ክትትል የአሰራር ለውጥ ከማምጣት አንፃር ምን ያህል አስፈላጊ ነው፤
6.በተማሪዎች ስነ-ምግባርና ውጤት መሻሻል ዙርያ የተደረገው ድጋፍና ክትትል አስፈላጊ ነው፤
Submit
Clear form
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy