ሕዝቅኤል 13-17
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት  በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more
Email *
1 ለቤተ ክርስቲያን ከመንግሥትና ከሌሎች ሃይማኖቶች ከሚመጣባት ስደት ይልቅ እጅግ አደገኛው ነገር በውስጥዋ የሚነሱ የሐሰተኞች አስተማሪዎች ጉዳይ ነው። *
1 point
2 ጣዖትን ማምለክ ዛፍን ወይም ድንጋይን ወይም አንድ ሌላ ነገርን ማምለክ ብቻ ሳይሆን፥ ስለ እግዚአብሔር ወይም ስለ ሃይማኖት የሚቀርብ ማንኛውም የተሳሳተ አስተሳሰብን መከተልም ጭምር ነው። *
1 point
3 በይሁዳ ላይ እየመጣ ያለው ፍርድ እንደ ሙሴ፣ ዳንኤል እና ኢዮብ ያሉ ጻድቃን እንኳ ቢጸልዩ የማይመለስ እንደነበር እግዚአብሔር ገልጿል፡፡ *
1 point
4 ሕዝቅኤል ምዕራፍ 16 ውስጥ ኢየሩሳሌም ልክ ተወልዶ ወደ ውጭ ከተጣለ ልጅ ጋር ተመስላ ቀርባለች። *
1 point
5 በሕዝቅኤል ምዕራፍ 17 ውስጥ በሠፈሩት ምሳሌዎች መሠረት ትክክል የሆኑትን ሁሉ ምረጥ፡፡ *
1 point
Required
6 የመጨረሻው ዛፍ፣ የዳዊት ልጅና የዓለም ሁሉ ንጉሥ ስለሆነው መሢሑ ኢየሱስ ክርስቶስ የተነገረ ትንቢት ነው። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Clear form
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy