This form is designed to help build training materials for young people by understanding their need, values ,culture, challanges and aspirations. As a result, if this form has reached you, you need to be aware that it is
anonymous and that you are free to answer all of the questions
truthfully. We appreciate you for giving your time.
ይህ የዳሰሳ ጥናት የተዘጋጀው ለወጣቶች ፍላጎታቸውን፣ዋጋ የሚሰጡትን ነገር፣ባህል፣ ተግዳሮት እና ምኞቶቻቸውን ለመረዳት እና የስልጠና ግብአቶች ለማዘጋጅት ነው። ይህ ቅጽ ወደ እርስዎ ከደረሰ፣ ማንነትዎ የማይታወቅ መሆኑን እና ሁሉንም ጥያቄዎች በእውነት ለመመለስ ነፃ እንዲሆኑ ማሳወቅ እንወዳለን።
ጊዜዎን ስለሰጡን እናመሰግናለን።