አማርኛ፣ አረብኛ፣ እና ስፓኒሽ ቋንቋ፣ የአማካሪ ኮሚቴ (Advisory Committee) የማመልከቻ ቅጽ
የACPS የትምህርት ቦርድ (board of education)፤ የአማርኛ፣ አረብኛ፣ እና ስፓኒሽ ተናራሪ የአማካሪ ኮሚቴ (Advisory Committee)ን ለመቅረጽ፣ ጠይቋል።  ይህ ኮሚቴ የሚያካትተው፤ የኮሚቴ አባላቶችን/ወላጆችን/አሳዳጊዎችን - ከበርካታ የቦርድ ፖሊሲዎች እና ደንቦች ጋር ተገዢ በማድረግ የሚያካትት ይሆናል።  ኮሚቴው፤ ለተወሰኑ ቋንቋ-ተናጋሪ ቡድኖችን ድምፅ የሚሰጥ እና፣ ስለ-ትኩረት የተደረገባቸው ነገሮች፣ ለእነዚህ ማህበረሰቦች አስፈላጊ-የሆኑ ርዕሶች ላይ - ከቤተሰብ ተሳትፎ ተመራጭ-የሆነ ልምዶች ጋር ጎን-ለጎን በመሆን - ስለሚሰጥ አስተያየት (feedback) ማጋራት እንዲቻል ዕድል የሚሰጥ ነው።  ስብሰባዎች፤ በአፍ-መፍቻ ቋንቋ (native language)፣ ከእንግሊዘኛ ቋንቋ አስተርጓሚ ጋር - በርቀት (virtually) የሚካሄዱ ይሆናል።   ከዚህ በታች ያሉትን ጥያቄዎች፣ እባካችሁ መልስ-ስጡ እና አስገቡ።  ከተመረጣችሁ፤ የምርጫው-ሂደት ከተጠናቀቀ በኋላ፤ ማሳወቂያ-መልዕክትን ታገኛላችሁ።
Sign in to Google to save your progress. Learn more
ለየትኛው አማካሪ ኮሚቴ (advisory committee) ለማመልከት ፍላጎት አላችሁ? *
የመጀመሪያ (First) ሥም *
የመጨረሻ (Last) ሥም *
ኢሜል አድራሻ *
ስልክ ቁጥር *
የመኖሪያ ቤት የመንገዱ (Street) አድራሻ *
ከተማ *
ዚፕ ኮድ (Zip Code) *
በACPS ትምህርት ቤት ውስጥ - በአሁኑ-ጊዜ የሚማር ማንኛውም ልጆች አላችሁ? *
ከላይ ላለው ጥያቄ መልሳችሁ “አዎን/Yes” ከሆነ፤ ልጅዎ(ችዎ) የሚማሩበትን የክፍል-ደረጃ እና የትምህርት ቤት ህንፃዎች እባካችሁን ዝርዝሩ።   ማካተት ያለባችሁ መረጃ:   የተማሪ(ዎች) አሁን-ያለበት የክፍል-ደረጃ እና የትምህርት ቤት ህንፃ
ከዚህ በፊት ያላችሁን የስራ ወይም የልምምድ ተሞክሮዎች፣ ዝርዝር መረጃዎችን እባካችሁ አቅርቡ። *
የዚህ ኮሚቴ አባል ለመሆን፣ ለምን ፍላጎት እንዳደረባችሁ እባካችሁን - ዝርዝር መረጃዎችን አቅርቡ። *
ወደ እዚህ ኮሚቴ ልታመጡ የምትችሏቸውን አስተዋጽዖዎች ምን-ምን ሊሆኑ እንደሚችሉ ዝርዝር መረጃዎችን እባካችሁን አቅርቡ። *
እባካችሁ፣ ከዚህ በፊት የነበራችሁን የኮሜቴ ተሳትፎ ዘርዝሩ። *
ባለፉት ስድስት ወራቶች ውስጥ፣ ለሌላ የACPS የቦርድ ኮሚቴ አመልከታችሁ ታውቃላችሁ? *
ከላይ ላለው ጥያቄ መልሳችሁ “አዎን/Yes” ከሆነ፤ እባካችሁን ከታች-የሚገኙትን መረጃዎች አቅርቡልን።
በአሁኑ-ጊዜ፣ የሌላ የማንኛውም የቦርድ አማካሪ ኮሜቴዎች (advisory committees)፣ አባል ናችሁ? *
Submit
Clear form
Never submit passwords through Google Forms.
This form was created inside of acps.k12.va.us. Report Abuse