የኩራዝ ቴክኖሎጂስ ዌብሳይት ዴቨሎፕመንት፣ የግራፊክስ ዲዛይን እና የሶሻል ሚዲያ ስልጠና ምዝገባ ቅጽ 
የዚህ ስልጠና ዋና ዓላማ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለሰልጣኞች መሠረታዊ የሆነ ዌብሳይት ዴቨሎፕመንት፣ የግራፊክስ ዲዛይን እና የሶሻል ሚዲያ ማኔጅመንት ክህሎት እንዲያገኙ ማስቻል ሲሆን ስልጠናው 3 ወር የሚፈጅ ነው። ሰልጣኞች በተገቢው ሁኔታ ስልጠናውን ተከታትለው ሲያጠናቅቁ ሰርተፊኬት የሚያገኙ ይሆናል። የተሻለ ዉጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የInternship እና የስራ ዕድል እንሰጣለን። ያለን ውስን ቦታ ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ። 
Sign in to Google to save your progress. Learn more
ሙሉ ስም *
ስልክ ቁጥር *
ኢሜይል
ፆታ *
የትምርህት ደረጃ *
የሚፈልጉት ስልጠና ዓይነት *
Required
የሚፈልጉትን የስልጠና ጊዜ እና ሰዓት ይምረጡ
Clear selection
ኮምፒውተር(ላፕቶፕ) አሎት?
Clear selection
Submit
Clear form
Never submit passwords through Google Forms.
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy