ስልጠናውን ለመውሰድ መመዝገቢያ ፎርም 
መስራት በተሰኘው በገበያ ፣ ማስተርካርድ ፋውንዴሽን እና በአጋሮቻቸው ጥምረት ለተመሠረተው ፕሮግራም፤

ዘ-ኢንስፓየርድ ኢትዮጵያን ዩዝ አሶሲዬሽን በጋራ በመሆን ወጣቶች የሚያስፈልጋቸውን እውቀት በማስጨበጥ፣ እንዲሁም በቴክኖሎጂ ታግዘው የራሳቸውን የመገበያያ መድረኮች እንዲፈጥሩ የሚያስችል ነው::

ይህ እድል ለኢትዮጵያ ወጣቶች በነፃና ባሉበት ቦታ ሆነው እንዲከታተሉት የቀረበ ሲሆን የዲጂታል ችሎታዎን ለማሻሻል እና የ ኢ-የመማሪያ ምህዳር እንዲያገኙ ዕድል ይሰጣል፡፡

የስልጠናውን ሰርተፍኬት  ሚያገኙት በዚህ ፎርም ሲመዘገቡ ብቻ እንደሆነ ማሳወቅ እንፈልጋለን!!
ሙሉ ስም *
ስልክ ቁጥር
*
ዕድሜ
*

የሚኖሩበት ክልል 

*

የሚኖሩበት ከተማ 

*

የስራ አይነት 

*
ኢሜይል (ከሌለ መዝለል ይችላሉ)
"Submit" የሚለውን ሲጫኑ የሚመጣው ገፅ ላይ የሚማሩበትን ቴሌግራም ቦት ሊንክ እና መመዝገቢያ ሪፈራል ኮድ ያገኛሉ::  
*
Submit
Clear form
Never submit passwords through Google Forms.
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy