የዚህ ጥናት አላማ የኮቪድ-19ን የረጅም-ግዜ ተጽእኖ (የተራዘመ ኮቪድ-19 በመባል የሚታወቀውን) ለመረዳት እንዲሁም በዩኬ በሚገኙ ንኡስ-ብሄረሰቦች መካከል የኮቪድ-19 ክትባትን ክፉ-ጎን ለማጥናት ነው። ይህን ጥናት ለማካሄድ የፈለግንበት ምክንያት የተራዘመ ኮቪድ-19ን እና የክትባቱን ክፉ-ጎን በዩኬ በሚገኙ ንኡስ-ብሄረሰቦችን በሚመለከት በቂ ሪፖርት ስላልቀረበባቸው ነው። የጥናቱ ውጤት ለህዝብ ይፋ ይደረጋል፡ በተጨማሪም በክልል እንዲሁም በሀገር ደረጃ ያሉ የህክምና ባለስልጣናት ለንኡስ-ብሄረሰቦች መሰጠት ያለባቸውን የህክምና አገልግሎቶች እንዲቀርጹ ያስችላቸዋል።
ስለራስዎ፡ ስለጤናዎ፡ ስለኮቪድ-19 ተዛማጅ ህመም እና ስለኮሮና ቫይረስ ክትባት ጥያቄዎችን እንጠይቆታለን።
ጥናቱ 5 ደቂቃ ገደማ ይወስዳል።
ሁሉም መረጃዎች ማንነታቸው ያልታወቀ ይሆናሉ እንዲሁም ግለሰባዊ መረጃ ኣይወሰደም።
ይህ ጥናት በ
Kafelaid.org.uk ድጋፍ ነው የሚከናነወነው።
health@kafelaid.org ያግኙ